04 Sep 2025 "ማዳን እና መዳን በኢሥላም" አዲስ መጽሐፍ! አሥ ሠላሙ ዐለይኩም ያ ጀመዓህ! "ማዳን እና መዳን በኢሥላም" በሚል የተጻፈው ይህ መጽሐፍ በክርስትና እና በኢሥላም ያለውን የነገረ ድኅነትን ነጥብ በሃይማኖት ንጽጽር የሚያቀርብ
ነቢዩ አደም 14 Jul 2025 ነቢዩ አደም በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 20፥115 ወደ አደምም ከዚህ በፊት ኪዳንን በእርግጥ አወረድን፡፡ وَلَقَدْ عَهِدْ
ብዙ ባል በባይብል 05 Jun 2025 ባይብል ሴቶች ክርስትና ጳውሎስ ብዙ ባል በባይብል በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡4፥3 ከሴቶች ለእናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት፣ ሦስት ሦስት፣ አራት አራት አግቡ፡፡ አለማስተካከልንም ብትፈሩ አንዲትን ብቻ
የያህዌህ መልአክ 03 Jun 2025 ክርስትና የያህዌህ መልአክ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 22፥75 አሏህ ከመላእክት ውስጥ መልእክተኞችን ይመርጣል፥ ከሰዎችም እንደዚሁ ይመርጣል። አሏህ ሰሚ ተመልካች ነው፡፡ اللَّهُ
ሐጅ 31 May 2025 ኢስላም ሐጅ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ ቁርዓን 22፥26 ለኢብራሂምም የቤቱን ስፍራ መመለሻ ባደረግንለት ጊዜ «በእኔ ምንንም አታጋራ፣ ቤቴንም ለሚዞሩት፣ ለሚቆሙበት፣ ለሚያጎነብሱት እና